የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ሮም ሰዎች 8:18-19

ወደ ሮም ሰዎች 8:18-19 አማ54

ለእኛም ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ሥቃይ ምንም እንዳይደለ አስባለሁ። የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}