ወደ ሮም ሰዎች 8:18-19

ወደ ሮም ሰዎች 8:18-19 አማ05

የአሁኑ ጊዜ መከራ ወደፊት ለእኛ ከሚገለጥልን ክብር ጋር ቢመዛዘን በምንም ሊተካከል እንደማይችል አድርጌ እቈጥረዋለሁ። ፍጥረት ሁሉ የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ በታላቅ ናፍቆት ይጠባበቃል።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}

ከ ወደ ሮም ሰዎች 8:18-19ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች