የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ነህምያ 7:1-3

መጽሐፈ ነህምያ 7:1-3 አማ54

እንዲህም ሆነ፥ ቅጥሩ ከተሠራ በኋላ፥ ሳንቃዎቹንም ካቆምሁ በኋላ፥ በረኞቹና መዘምራኑ ሌዋውያኑም ከተሾሙ በኋላ፥ ወንድሜን አናኒንና የግንቡን አለቃ ሐናንያን በኢየሩሳሌም ላይ ሾምኋቸው፥ እርሱም እውነተኛ ከሌሎቹም ይልቅ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ነበረ። እኔም፦ ፀሀይ እስኪሞቅ ድረስ የኢየሩሳሌም በሮች አይከፈቱ፥ እነርሱም ቆመው ሳሉ ደጆቹን ይዝጉ፥ ይቈልፉም፥ ከኢየሩሳሌምም ሰዎች አንዳንዱን በየተራው አንዳንዱንም በየቤቱ አንጻር ጠባቆችን አስቀምጡ አልኋቸው።