የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማርቆስ ወንጌል 6:49-50

የማርቆስ ወንጌል 6:49-50 አማ54

እነርሱ ግን በባሕር ላይ ሲሄድ ባዩት ጊዜ ምትሀት መሰላቸውና ጮኹ፥ ሁሉ አይተውታልና፥ ታወኩም። ወዲያውም ተናገራቸውና፦ አይዞአችሁ፤ እኔ ነኝ፥ አትፍሩ አላቸው።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች