የማርቆስ ወንጌል 6:49-50

የማርቆስ ወንጌል 6:49-50 አማ05

ነገር ግን እነርሱ በባሕሩ ላይ እየተራመደ ሲሄድ አይተው መንፈስ መስሎአቸው ጮኹ። ሁሉም ባዩት ጊዜ ደነገጡ። እርሱ ግን ወዲያውኑ፦ “አይዞአችሁ! እኔ ነኝ! አትፍሩ!” አላቸው፤

ተዛማጅ ቪዲዮዎች