የማርቆስ ወንጌል 1:12-13

የማርቆስ ወንጌል 1:12-13 አማ54

ወዲያውም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው። በምድረ በዳም ከሰይጣን እየተፈተነ አርባ ቀን ሰነበተ ከአራዊትም ጋር ነበረ፥ መላእክቱም አገለገሉት።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች