ማርቆስ 1:12-13

ማርቆስ 1:12-13 NASV

ወዲያውም መንፈስ ቅዱስ ወደ ምድረ በዳ መራው፤ በሰይጣንም እየተፈተነ አርባ ቀን በምድረ በዳ ቈየ። ከአራዊት ጋራ ነበር፤ መላእክትም አገለገሉት።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች