የሉቃስ ወንጌል 2:27

የሉቃስ ወንጌል 2:27 አማ54

በመንፈስም ወደ መቅደስ ወጣ፤ ወላጆቹም እንደ ሕጉ ልማድ ያደርጉለት ዘንድ ሕፃኑን ኢየሱስን በአስገቡት ጊዜ፥