ኦሪት ዘሌዋውያን 27:30

ኦሪት ዘሌዋውያን 27:30 አማ54

የምድርም አሥራት፥ ወይም የምድር ዘር ወይም የዛፍ ፍሬ ቢሆን፥ የእግዚአብሔር ነው፤ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ነው።