የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘሌዋውያን 19:17-18

ኦሪት ዘሌዋውያን 19:17-18 አማ54

ወንድምህን በልብህ አትጥላው፤ በባልነጀራህ ምክንያት ኃጢአት እንዳይሆንብህ ገሥጸው። አትበቀልም፥ በሕዝብህም ልጆች ቂም አትያዝ፥ ነገር ግን ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።