የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ሰቈቃወ ኤርምያስ 3:24-25

ሰቈቃወ ኤርምያስ 3:24-25 አማ54

ነፍሴ፦ እግዚአብሔር እድል ፈንታዬ ነው፥ ስለዚህ ተስፋ አደርገዋለሁ አለች። ጤት። እግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው።