የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ሰቈቃወ 3:24-25

ሰቈቃወ 3:24-25 NASV

ራሴን እንዲህ አልሁት፤ “እግዚአብሔር ዕድል ፈንታዬ ነው፤ ስለዚህ ተስፋ አደርገዋለሁ።” እርሱን ተስፋ ለሚያደርጉት፣ ለሚፈልገውም ሰው እግዚአብሔር መልካም ነው።