መጽሐፈ ኢዮብ 14:14

መጽሐፈ ኢዮብ 14:14 አማ54

በውኑ ሰው ከሞተ ተመልሶ ሕያው ይሆናልን? መለወጤ እስኪመጣ ድረስ፥ የሰልፌን ዘመን ሁሉ በትዕግሥት በተጠባበቅሁ ነበር።