የዮሐንስ ወንጌል 7:42

የዮሐንስ ወንጌል 7:42 አማ54

ክርስቶስ ከዳዊት ዘር ዳዊትም ከነበረባት መንደር ከቤተ ልሔም እንዲመጣ መጽሐፍ አላለምን?” አሉ።