ዮሐንስ 7:42
ዮሐንስ 7:42 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
መጽሐፍ ‘ክርስቶስ ከዳዊት ዘርና ከዳዊት ከተማ ከቤተ ልሔም ይመጣል’ ይል የለምን?”
ያጋሩ
ዮሐንስ 7 ያንብቡዮሐንስ 7:42 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
መጽሐፍ፣ ክርስቶስ ከዳዊት ዘር፣ ዳዊትም ከኖረበት ከቤተ ልሔም እንደሚመጣ ይናገር የለምን?”
ያጋሩ
ዮሐንስ 7 ያንብቡዮሐንስ 7:42 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ክርስቶስ ከዳዊት ዘር ዳዊትም ከነበረባት መንደር ከቤተ ልሔም እንዲመጣ መጽሐፍ አላለምን?” አሉ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 7 ያንብቡ