የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ወንጌል 4:27-30

የዮሐንስ ወንጌል 4:27-30 አማ54

በዚያም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ መጡና ከሴት ጋር በመነጋገሩ ተደነቁ፤ ነገር ግን፦ ምን ትፈልጊያለሽ? ወይም፦ ስለ ምን ትናገራታለህ? ያለ ማንም አልነበረም። ሴቲቱም እንስራዋን ትታ ወደ ከተማ ሄደች ለሰዎቹም፦ ያደረግሁትን ሁሉ የነገረኝን ሰው ኑና እዩ፤ እንጃ እርሱ ክርስቶስ ይሆንን? አለች። ከከተማ ወጥተው ወደ እርሱ ይመጡ ነበር።