የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ወንጌል 3:30-31

የዮሐንስ ወንጌል 3:30-31 አማ54

እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል። ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው።