ዮሐንስ 3:30-31
ዮሐንስ 3:30-31 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የእርሱ ትበዛለች፤ የእኔ ግን ታንስ ዘንድ ይገባል።” ከላይ የመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የተገኘውም ምድራዊ ነው፤ የምድሩንም ይናገራል፤ ከሰማይ የመጣው ግን ከሁሉ በላይ ነው።
ያጋሩ
ዮሐንስ 3 ያንብቡዮሐንስ 3:30-31 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እርሱ ሊልቅ፣ እኔ ግን ላንስ ይገባል። “ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሆነው የምድር ነው፤ የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤
ያጋሩ
ዮሐንስ 3 ያንብቡዮሐንስ 3:30-31 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል። ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው።
ያጋሩ
ዮሐንስ 3 ያንብቡ