የዮሐንስ ወንጌል 17:15-16

የዮሐንስ ወንጌል 17:15-16 አማ54

ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም። እኔ ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉም።