የዮሐንስ ወንጌል 17:15-16

የዮሐንስ ወንጌል 17:15-16 አማ05

ከክፉው እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም ውጪ እንድትወስዳቸው አለምንም። እኔ ከዓለም እንዳይደለሁ እነርሱም ከዓለም አይደሉም።