የዮሐንስ ወንጌል 11:35-37
የዮሐንስ ወንጌል 11:35-37 አማ54
ኢየሱስም እንባውን አፈሰሰ። ስለዚህ አይሁድ፦ “እንዴት ይወደው እንደ ነበረ እዩ” አሉ። ከእነርሱ ግን አንዳንዶቹ፦ “ይህ የዕውሩን ዓይኖች የከፈተ ይህን ደግሞ እንዳይሞት ያደርግ ዘንድ ባልቻለም ነበርን?” አሉ።