የዮሐንስ ወንጌል 11:35-37

የዮሐንስ ወንጌል 11:35-37 አማ05

ኢየሱስም እንባውን አፈሰሰ። ስለዚህ አይሁድ “እንዴት ይወደው እንደ ነበረ ተመልከቱ” አሉ። ከእነርሱ አንዳንዶቹ ግን፥ “የዕውርን ዐይኖች ያበራ፥ ይህ ሰው እንዳይሞት ሊያደርግ አይችልም ነበርን?” አሉ።