ትንቢተ ኤርምያስ 26:13

ትንቢተ ኤርምያስ 26:13 አማ54

አሁንም መንገዳችሁንና ሥራችሁን አሳምሩ፥ የአምላካችሁንም የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፥ እግዚአብሔርም የተናገረባችሁን ክፉ ነገር ይተዋል።