ትንቢተ ኢሳይያስ 66:22

ትንቢተ ኢሳይያስ 66:22 አማ54

እኔ የምሠራቸው አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር ከፊቴ ጸንተው እንደሚኖሩ፥ እንዲሁ ዘራችሁና ስማችሁ ጸንተው ይኖራሉ፥ ይላል እግዚአብሔር።