ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 6:11-12

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 6:11-12 አማ54

በእምነትና በትዕግሥትም የተስፋውን ቃል የሚወርሱትን እንድትመስሉ እንጂ ዳተኞች እንዳትሆኑ፥ ተስፋ እስኪሞላ ድረስ እያንዳንዳችሁ ያን ትጋት እስከ መጨረሻ እንድታሳዩ እንመኛለን።