ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 6:12

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 6:12 አማ05

የምንመኘውም በእምነትና በትዕግሥት ጸንተው ተስፋ የተሰጣቸውን ነገር የሚወርሱትን ሰዎች እንድትመስሉ እንጂ ዳተኞች እንድትሆኑ አይደለም።