ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 12:28-29

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 12:28-29 አማ54

ስለዚህ የማይናወጥን መንግሥት ስለምንቀበል በማክበርና በፍርሃት እግዚአብሔርን ደስ እያሰኘን የምናመልክበትን ጸጋ እንያዝ፤ አምላካችን በእውነት የሚያጠፋ እሳት ነውና።