ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 12:28-29

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 12:28-29 አማ05

እንግዲህ እኛ የማትናወጠውን መንግሥት ስለምንወርስ እግዚአብሔርን እናመስግን፤ ደስ በሚሰኝበት ሁኔታም በአክብሮትና በፍርሃት እናገልግለው። አምላካችን እንደሚያቃጥል እሳት ነው።