ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 12:12-13

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 12:12-13 አማ54

ስለዚህ የላሉትን እጆች የሰለሉትንም ጉልበቶች አቅኑ፤ ያነከሰውም እንዲፈወስ እንጂ እንዳይናጋ፥ ለእግራችሁ ቅን መንገድ አድርጉ።