ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 12:12-13

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 12:12-13 አማ05

ስለዚህ የዛሉትን እጆቻችሁንና የደከሙትን ጒልበቶቻችሁን አበርቱ። አንካሳ የሆነው እንዲፈወስ እንጂ ከቦታው ወጥቶ እንዳይናጋ ለእግራችሁ የቀና መንገድ አድርጉ።