ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:7

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:7 አማ54

በዚያን ጊዜ፦ እነሆ፥ በመጽሐፍ ጥቅልል ስለ እኔ እንደ ተጻፈ፥ አምላኬ ሆይ፥ ፈቃድህን ላደርግ መጥቼአለሁ አልሁ