ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:7

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 10:7 አማ05

በዚያን ጊዜ እኔ፥ ‘አምላኬ ሆይ፥ በመጽሐፍ ስለ እኔ እንደ ተጻፈ ፈቃድህን ለመፈጸም መጥቻለሁ’ ” አልኩ።