የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 12:1-2

ኦሪት ዘፍጥረት 12:1-2 አማ54

እግዚአብሔርም አብራምን አለው፤ ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ። ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ እባርክሃለሁ ስምህንም አከብረዋለሁ፤ ለበረከትም ሁን፤

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}