የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 12:1-2

ኦሪት ዘፍጥረት 12:1-2 አማ05

እግዚአብሔር አብራምን እንዲህ አለው፤ “አገርህን ትተህ፥ ከዘመዶችህና ከአባትህ ቤተሰብ ተለይተህ፥ እኔ ወደማሳይህ አገር ሂድ፤ ዘርህን አበዛዋለሁ፤ ታላቅ ሕዝብም ይሆናል፤ እባርክሃለሁ፤ ስምህንም ገናና አደርገዋለሁ፤ ለሌሎችም በረከት ትሆናለህ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}