ወደ ገላትያ ሰዎች 5:25-26

ወደ ገላትያ ሰዎች 5:25-26 አማ54

በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ። እርስ በርሳችን እየተነሣሣንና እየተቀናናን በከንቱ አንመካ።