ወደ ገላትያ ሰዎች 5:25-26

ወደ ገላትያ ሰዎች 5:25-26 አማ05

በመንፈስ የምንኖር ከሆንን በመንፈስ እንመራ። አንዱ ሌላውን ለክፉ በማነሣሣት እርስ በእርሳችን እየተቀናናን በከንቱ አንመካ።