ኦሪት ዘጸአት 21:20-24

ኦሪት ዘጸአት 21:20-24 አማ54

ሰውም ወንድ ባሪያውን ወይም ሴት ባሪያውን በበትር ቢመታ፥ ቢሞትበትም፥ ፈጽሞ ይቀጣ። የተመታው ግን አንድ ወይም ሁለት ቀን ቢቆይ ገንዘቡ ነውና አይቀጣ። ሁለት ሰዎች ቢጣሉ፥ ያረገዘችንም ሴት ልጁን እስክትጨነግፍ ቢገፉአት ባትጎዳ ግን፥ የሴቲቱ ባል የጫነበትን ያህል ካሳ ይስጥ፤ ፈራጆቹም እንደ ፈረዱበት ይክፈል። ጕዳት ግን ቢያገኛት ሕይወት በሕይወት፥ ዓይን በዓይን፥ ጥርስ በጥርስ፥ እጅ በእጅ፥

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}