ኦሪት ዘጸአት 2:1-2

ኦሪት ዘጸአት 2:1-2 አማ54

ከሌዊ ወገንም አንድ ሰው ሄዶ የሌዊን ልጅ አገባ። ሴቲቱም ፀነሰች፤ ወንድ ልጅም ወለደች፤ መልካምም እንደሆነ ባየች ጊዜ ሦስት ወር ሸሸገችው።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}