ኦሪት ዘጸአት 2:1-2

ኦሪት ዘጸአት 2:1-2 አማ05

በዚያን ጊዜ ከሌዊ ነገድ የሆነ አንድ ሰው አንዲት ሌዋዊት ሴት አገባ፤ እርስዋም ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ ሕፃኑ መልከ መልካም መሆኑን አይታ ሦስት ወር ሸሸገችው።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}