ኦሪት ዘጸአት 16:19-20

ኦሪት ዘጸአት 16:19-20 አማ54

ሙሴም፦ ማንም ከእርሱ አንዳች ለነገ አያስቀር አላቸው። ነገር ግን ሙሴን አልሰሙትም፤ አንዳንድ ሰዎችም ከእርሱ ለነገ አስቀሩ፥ እርሱም ተላ ሸተተም፤ ሙሴም ተቆጣቸው።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}