የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:1-3

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:1-3 አማ54

ልጆች ሆይ፥ ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ፥ ይህ የሚገባ ነውና። መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።