ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:22-23

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:22-23 አማ54

ፊተኛ ኑሮአችሁን እያሰባችሁ እንደሚያታልል ምኞት የሚጠፋውን አሮጌውን ሰው አስወግዱ፥ በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ፥