ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:22-23

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:22-23 አማ05

ስለዚህ አታሎ ወደ ኃጢአት በሚመራ ምኞት የተበላሸውን አስቀድሞ ትኖሩበት የነበረውን፥ አሮጌውን የተፈጥሮ ባሕርይ አስወግዱ። አእምሮአችሁም በመንፈስ ይታደስ።