የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መክብብ 8:11

መጽሐፈ መክብብ 8:11 አማ54

በክፉ ሥራ ላይ ፈጥኖ ፍርድ አይፈረድምና ስለዚህ በሰው ልጆች ውስጥ ልባቸው ክፉን ለመሥራት ጠነከረ።