የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መክብብ 8:11

መጽሐፈ መክብብ 8:11 አማ05

ሰዎች ሆን ብለው ወንጀል የሚሠሩት ለምንድን ነው? የዚህ ምክንያት ሌላ ሳይሆን ወንጀል በሚሠሩ ሰዎች ላይ ፈጣን የቅጣት ፍርድ ባለመሰጠቱ ነው።