ኦሪት ዘዳግም 29:5

ኦሪት ዘዳግም 29:5 አማ54

አርባ ዓመት በምድረ በዳ መራኋችሁ፤ ልብሳችሁም አላረጀባችሁም፥ ጫማችሁም በእግራችሁ ላይ አላረጀም።