የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 10:20-21

ኦሪት ዘዳግም 10:20-21 አማ54

አምላክህን እግዚአብሔርን ፍራ፥ እርሱንም አምልክ፤ ከእርሱም ተጣበቅ፥ በስሙም ማል። ዓይኖችህ ያዩትን እነዚህን ታላላቆች የሚያስፈሩትንም ነገሮች ያደረገልህ እርሱ ክብርህ ነው፥ እርሱም አምላክህ ነው።