ትንቢተ ዳንኤል 1:8-9

ትንቢተ ዳንኤል 1:8-9 አማ54

ዳንኤልም በንጉሡ መብልና በሚጠጣው ጠጅ እንዳይረክስ በልቡ አሰበ፥ እንዳይረክስም የጃንደረቦቹን አለቃ ለመነ። እግዚአብሔርም በጃንደረቦቹ አለቃ ፊት ለዳንኤል ሞገስንና ምሕረትን ሰጠው።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}