ትንቢተ ዳንኤል 1:8-9

ትንቢተ ዳንኤል 1:8-9 አማ05

ዳንኤል ከንጉሡ ምግብ በመመገብና የወይን ጠጁንም በመጠጣት ራሱን ላለማርከስ ወሰነ፤ በዚህም ሐሳብ እንዲስማማለት አሽፈናዝን ለመነው። እግዚአብሔርም ለዳንኤል በሹሙ ፊት ሞገስን ሰጥቶ ልቡን አራራለት።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}