የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሐዋርያት ሥራ 13:22

የሐዋርያት ሥራ 13:22 አማ54

እርሱንም ከሻረው በኋላ ዳዊትን በእነርሱ ላይ እንዲነግሥ አስነሣው፥ ሲመሰክርለትም፦ እንደ ልቤ የሆነ ሰው ፈቃዴንም ሁሉ የሚያደርግ የእሴይን ልጅ ዳዊትን አገኘሁ አለ።